ከሉ አረብ ሀበሻዋ ምን ባይናት ኢንሻ አላህ በዱኒያ አንዱን አንዱ ይበድል ይሆናል አላህ ፊት ግን መበዳደል የለም በሀቅ ፈራጂ አላህ ሁሉንም እንደስራው ይመነዳል